Get Mystery Box with random crypto!

የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች፦ - የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ | LOZA HAIR

የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች፦

- የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ

- ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት

- እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ

ይህን መልዕክት ለምታውቁት ሁሉ አጋሩ!!!

ስለ ኮሮና በሽታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘትም ሆነ የህክምና እርዳታ ለማግኘት በ 8335 ይደውሉ፡፡