#MentalWellness #Connecting ከሰዎች ጋር ያሎትን ግንኙነት ይጨምሩ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት መጨመር ለራሳችን ምንሰጠዉን ዋጋ አንዲጨምር ከማድረግ በተጨማሪ ልምዶችን ለመለዋወጥ የምንችልበትን እድል ይፈጥርልናል። የአእምሮ ጤንነትዎን ለመገንባት በጣም አስፈልጊ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ነው። Contact @LSSYA to be assigned a psychologist. #LSSYA We Are Here For You @LSSYAOfficial 25 views05:18