አቶ የምሩ ጫንያለው ተሾመ የሞኔታ ቴክኖሎጂስ(አሞሌ) መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ በአሜሪካ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል፡፡ የፀሎት ሥነ-ስርዐት እሁድ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ግቢ ውስጥ ባለው በባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይከናወናል፡፡ ቤተሰቦቹና የሥራ ባልደረቦቹ! 362 views09:44