🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም የምታዩአት የ5 አመት ህፃን ልጅ የሁላችንን እርዳታ ትፈልጋለች። እክስጅን ለማግኘት ብቻ | Medical School 🇪🇹

ሰላም

የምታዩአት የ5 አመት ህፃን ልጅ የሁላችንን እርዳታ ትፈልጋለች። እክስጅን ለማግኘት ብቻ ብላ ሆስፒታል ውስጥ ትኖራለች።

በዚህም ምክንያት ለተለያዩ ኢንፌክሽኖች ተጋልጣለች ቤተሰቦቿም ከሩቅ ቦታ በመምጣታቸው ወጪው ብቻቸውን በዝቶባቸዋል::

በተቻለን ሁሉ እናግዛቸው Like እና Share በማድረግ ብዙ ሰወች እንዲረዷት እናርግ::

የእናቷ ባንክ ቡክ CBE
1000338804915
AMETU GELAW ABAGELA

አመሰግናለው!

[A written consent has been obtained from her family, to be presented upon request]