🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሃቅ! 'ካገር ጫፍ እስከ ጫፍ፣ በጥላህ ከልለህ፣ 'ተራራው የኔ ነው'፣ ለምን ትለኛለህ? 'ወንዙ ድ | Telegram Show!

ሃቅ!
"ካገር ጫፍ እስከ ጫፍ፣ በጥላህ ከልለህ፣
"ተራራው የኔ ነው"፣ ለምን ትለኛለህ?
"ወንዙ ድርሻዬ ነው"፣ ለምን ትለኛለህ?
እንኳንስ መሬቱ፣ አንተም ያ'ንተ አይደለህ"
(በዕውቀቱ ስዩም)