🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

BROOK-COFFEE እነሆ የቡና ቁርሱ እንጉዳይ ብሩክ ቡና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ | Hey

BROOK-COFFEE

እነሆ የቡና ቁርሱ እንጉዳይ

ብሩክ ቡና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ አለምአቀፍ ደረጃውን ጠብቆ በDXN Ethiopia አማካኝነት የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ቡና የአለማችን የእፅዋቶች ሁሉ ንጉስ ቀይ እንጉዳይ ( Ganoderma ) ከተባለው ህርብ (እፅዋት ) ጋር በማዋሀድ ለመጀመርያ ግዜ ለአለም አበርክቶልናል።

የብሩክ ቡና ጥቅሞች፦

፩ የደም ዝውውርን ያፋጥናል ።
፪ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የተለያዩ መርዛማ አሰሮችን ያፀዳልናል (በተለያዩ የሰውነታችን የቋሻሻ ማስወገጃዋች አማካኝነት ያስወግድልናል ።
፫ ለአይምሯችን ሀይል እና ብርታትን ይሰጣል ።
፬ ክብደትን ወይም አላስፈላጊ ውፍረትን ለመቀነስ ይረዳል ።
፭ የሰውነታችንን የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል ።
፮ የጨጓራ እና የምግብ አለመፈጨት ችግርን ያስወግድልናል።
፯ ለስኳር ህመምን ለመቀነስ ይረዳል።
፰ የካርዲዮቫስኩላር (የልብ እና የደም ቧንቧ )ጤናን ለመደገፍ ይረዳል።
፱ አላስፈላጊ ጭንቀትን ለማስወገድ ይረዳል ።

Price per 250g - 250etb


Contact via
@Le0uL
0925753490