በሞዴሊግ ስራዎቼ ምታውቁኝ አሁን ደሞ በራሴ የሙዚቃ ስራ ወደ እናተ መጥቻለው ከጠበኩት በላይ እጅግ በጣም ተወዶዋል ስለ ሁሉ ፈጣሪን አመሰግናለው ሼር ሼ ር በማረግ ወደ ሰው እዲደርስ አገዛቹን እሻለው ካንቺ ካንቺ ካንቺ ተለቀቀ. 3.7K views21:25