Get Mystery Box with random crypto!

ጠንክሮ መስራት ከባድ ነው ፤ ሳይሰሩ መኖርም ከባድ ነው መልካም መሆንም ከባድ ነዉ፣መጥፎ መሆንም | 🄽🅰︎🄷🄸🅃🅰︎

ጠንክሮ መስራት ከባድ ነው ፤ ሳይሰሩ መኖርም ከባድ ነው
መልካም መሆንም ከባድ ነዉ፣መጥፎ መሆንም ከባድ ነዉ።
ባለፀጋ መሆንም ከባድ ነዉ፣ደሃም መሆን ከባድ ነዉ።
ከፍ ብሎ ለመኖርም ዋጋ ያስከፍላል፣ተራ ሆኖ መኖርም ዋጋ ያስከፍላል።
እውነተኛ ማንነት ላይ መስራት ዋጋ ያስከፍላል፣በዉሽት ማንንት ስር ተደብቆ መኖርም ዋጋ ያስከፍላል።
ትክክለኛውን ከባድ እንምረጥ !!!!
CHOOSE YOUR HARD!!!!
ህይወት ምርጫ ናት መራጩ እራሱ የሚኖራት ሰዉ ነዉ።

ዉብ ቀን ዉብ ህይወት!!