🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተናን ለመተግበር የሚያስችል የ'ኦንላይን' ፈተና አስተዳደር ስርዓት አበለ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተናን ለመተግበር የሚያስችል የ"ኦንላይን" ፈተና አስተዳደር ስርዓት አበለጽጓል።

ስርዓቱ በዩኒቨርሲቲው የኮምፒውተር ሳይንስ መምህራን መበልጸጉ ተገልጿል።

የ"ኦንላይን" ፈተና አሰተዳደር ስርአቱ ከበላይ አመራሮች ጀምሮ የኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ መምህራን እንዲሁም ተማሪዎች በተፈቀደላቸው ልክ እንዲከውኑበት ተደርጎ የበለጸገ ነው ተብሏል። #ዲዩ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot