🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#አስቸኳይ ማሳሰቢያ!!! ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2 | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#አስቸኳይ ማሳሰቢያ!!!


ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለጸው የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በተመለከተ ያላሟላችሁትን መረጃ ከዚህ ማሳሰቢያ ጋር በተያያዘው ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከ Template መሠረት በዚህ የኢ-ሚይል አድራሻ exit.exam.2015@gmail.com እስከ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot