Get Mystery Box with random crypto!

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ት/ቤት ባሉት የተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መረሃ-ግብሮች በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ሙሉ የማስታወቂያውን ይዘት እና የትምህርት አይነቶቹን ከዩኒቨርሲቲው ኦፊሲያል ቴሌግራም ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT