Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል የ2016 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ ይ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

በአማራ ክልል የ2016 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ ይካሔዳል፡፡

የተማሪዎች ምዝገባ እስከ ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም ደረስ ይከናወናል፡፡

በክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች መስከረም 02/2016 ዓ.ም ይከፈታሉ የተባለ ሲሆን መስከረም 14/2016 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ ይጀምራል ተብሏል፡፡

በአማራ ክልል 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ተማሪዎች ምዝገባ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT