Get Mystery Box with random crypto!

በጌዴኦ ዞን ዲላ ዩንቨርሲቲ በቀን 06/07/2016 ከምሽቱ 9:00ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

በጌዴኦ ዞን ዲላ ዩንቨርሲቲ በቀን 06/07/2016 ከምሽቱ 9:00ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈጠረ የሲስተም ብለሽት መነሻ ባልተገባ መንገድ ገንዘብ ከኤትየሞች ሲያወጡ የነበሩ የዲላ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ገንዘቡን በመመለስ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እስካሁን ከ480,000 ሺ በላይ ተመልሷል

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT