Get Mystery Box with random crypto!

ለኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ #ለማታና_እረፍት_ቀናት ተማሪዎች በሙሉ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ለኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ #ለማታና_እረፍት_ቀናት ተማሪዎች በሙሉ

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የ2012 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የገፅ ለገፅ መማር ማስተማር ቆሞ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን የማታና እረፍት ቀናት የዲፕሎማና ዲግሪ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በ26/05/2013 ዓ.ም እንዲጀምሩ ወስኗል፡፡
በመሆኑም የሚወጣላችሁን ሳምንታዊ የትምህርት ፕሮግራም በመመልከት በትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
• ወደ ክፍል ስትመጡ የአፍ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ እና ሳኒታይዘር መያዝ ግዴታ ነው፡፡

ከኮሌጅ/ፋኩልቲ/አካዳሚ የማታና እረፍት ቀናት ትምህርት አስተባባሪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል!

የኮ.ሜ.ዩ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

ምንጭ፦ የዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገጽ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT