Get Mystery Box with random crypto!

ወደሌላ ዩኒቨርሲቲ መዘዋወር ተከልክሏል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ወደሌላ ዩኒቨርሲቲ መዘዋወር ተከልክሏል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈጸም አሳስቧል።

አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን የዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ ነው ያለው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቀን 21/05/2013 ቀን ጀምሮ ዝውውር እንዳይፈጸም አግዷል።

በዚህ የትምህርት ዘመን ዝውውር የሚፈጸመውም በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ እንደሆነ አሳስቧል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT