ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሀዘን መግለጫ
ተማሪ ዘነብ ወርቅ ታደሰ 2ኛ ዓመት በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ት/ት ክፍል እና ተማሪ ትርሃስ 2ኛ ዓመት በጂኦሎጅ ት/ት ክፍል ተማሪዎች ከመቀሌ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ሲመለሱ በደረሰባቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያት በ03/06/2013 ህይወታቸው አልፏል፡፡
ዩኒቨርስቲያችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ መሪር ሀዘን ለደረሰባቸው ቤተሰቦች እና ጓደኞቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡
ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT