🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ41 የመፈተኛ ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘዉን የ12ተኛ ክፍል | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ41 የመፈተኛ ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘዉን የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ጌታሁን ጋረደው(ዶ/ር) ዶ/ር ዴላሞ ኦቶሬ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ኃላፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት የከንቲባዋ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪው አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እና አቶ ዘላለም ሙላቱ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በተለያዩ የመፈተኛ ጣቢያዎች ላይ በመዘዋወር የፈተና አፈጻጸሙን ምልከታ ያደረጉ ሲሆን ፈተናዉን በመውስድ ላይ ያሉ ተማሪዎችንም አበረታተዋል፡፡

MOE

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT