'ዩንቨርሲቲው የሚያስፈልጉትን ነገሮች ግዢ ላይ ነው እስከ መጋቢት 20 ድረስ ተማሪዎች ሊገቡ ይችላ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
"ዩንቨርሲቲው የሚያስፈልጉትን ነገሮች ግዢ ላይ ነው እስከ መጋቢት 20 ድረስ ተማሪዎች ሊገቡ ይችላሉ ስለሆነም ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ።"
የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት መልዕክት
#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT