ከኛ ሀገር ይሆን import ያደረጉት በቡልጋሪያ የአራተኛ ሊግ ትናንት በነበረ ጨዋታ ለተጫዋ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
ከኛ ሀገር ይሆን import ያደረጉት
በቡልጋሪያ የአራተኛ ሊግ ትናንት በነበረ ጨዋታ ለተጫዋች ቢጫ በመስጠቱ በቁጣ ተጫዋቾች ዳኛውን ከሜዳ ለምታት ሲያባሩት ታይቷል ።
21 ደቂቃ የዘለቀው ጨዋታ በክስተቱ ምክንያት ዳኛው እየሮጠ የተቋረጠ ሲሆን ዳኛው ፊሽካ አሰምቶ ሊደበድቡት የነበሩትን ተጨዋቾች ሮጦ አምልጧል።
Bisatsport
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT