Get Mystery Box with random crypto!

ሰዋሰው ድረገጽ ኢትዮጵያዊ እውቀትን ይዞ በመነሳት አፍሪካዊ እውቀትን ለማስጨበጥ የሚሰራ ድረገጽ ነ | 9Tᕼ ᑭᒪᗩᑎET 🛸

ሰዋሰው ድረገጽ ኢትዮጵያዊ እውቀትን ይዞ በመነሳት አፍሪካዊ እውቀትን ለማስጨበጥ የሚሰራ ድረገጽ ነው።

የምእራቡ አለም ስለ አፍሪካና ኢትዮጵያ ያለው እውቀት አነስተኛ ሲሆን የእውቀቱን ያክልም በበይነ መረብ ላይ አፍሪካዊና ኢትዮጵያዊ ጉዳዮችን አላሰፈረም።

ሰዋሰው ይሄን ታሳቢ በማድረግ ኢትዮጵያና አፍሪካ ነክ ማንኛቸውንም እውቀቶች፥ታሪኮችና ባህሎችን ለአፍሪካዊያን ብሎም ለአለም የማሳወቅ ሀሳብን ይዞ የተነሳ ድረገጽ ነው።

በቀላሉ ለመግለጽ ሰዋሰውን ኢትዮጵያዊው ዊኪፒዲያ ልንለው እንችላለን።

ማንኛውም ሰው ሰዋሰው ላይ ገብቶ የግሉን እውቀት ለሌሎች ማሳወቅና ማስነበብ ይችላል።

www.sewasew.com
@ye_sewasew