Get Mystery Box with random crypto!

የኔ ጎበዝ የኔ ድሀ ፍቅሯ 'ማይደርቅ የምንጭ ውሀ ሀብታም በብር ቢያቀናጣም ድሀ እንዳቅሙ ፍቅር አ | 9Tᕼ ᑭᒪᗩᑎET 🛸

የኔ ጎበዝ የኔ ድሀ
ፍቅሯ 'ማይደርቅ የምንጭ ውሀ
ሀብታም በብር ቢያቀናጣም
ድሀ እንዳቅሙ ፍቅር አያጣም
ጥረው ግረው ያገኙት
ይጣፍጣል ሲበሉት
ቆሎም ሽሮም ጮማ ናቸው
ሰው ተፋቅሮ ከበላቸው
...
ሀብቷ ጌጧ ድህነቷ
ፈጣሪዋ ነው ጉልበቷ