Get Mystery Box with random crypto!

9Tᕼ ᑭᒪᗩᑎET 🛸

Logo of telegram channel ninthplanett — 9Tᕼ ᑭᒪᗩᑎET 🛸 9
Logo of telegram channel ninthplanett — 9Tᕼ ᑭᒪᗩᑎET 🛸
Channel address: @ninthplanett
Categories: Entertainments
Language: English
Subscribers: 1.14K
Description from channel

✨ heal, love, laugh, have faith and choose to be nice today ✨
we don't have anything of our own, we post various things we find on social media, even our thoughts are shaped from the wise men before us🤍
https://t.me/DailyWord2 💎
👉🏼 @ShareStoryBot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 14

2022-04-19 22:27:45 ++ ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? ++

ደቀ መዛሙርቱ ከጌታ ፊት በዚያች ምሽት በጭንቀት ቆመዋል፡፡ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሠጠኛል ብሎ ነግሯቸዋል፡፡ ስለዚህ ተጨንቀዋል፡፡ ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? እያሉ ዐሥሩ ደቀ መዛሙርት ተራ በተራ ጠየቁት፡፡

የቀሩት ሊሸጠው ተስማምቶ የመጣው ይሁዳና ወንጌላዊው ዮሐንስ ናቸው፡፡ ይሁዳ እኔ እሆንን ማለቱ ልቡ እያወቀ ስለነበር ከዐሥሩ ጋር አብረን አንቆጥረውም፡፡ ዮሐንስ ደግሞ ለጌታ ካለው የፍቅር ጥልቀት የተነሣ እኔ እሸጠው ይሆን? የሚል ሥጋት ስላልነበረበት ‘’ጌታ ሆይ አሳልፎ የሚሠጥህ ማነው?’’ አለ እንጂ እኔ እሆንን አላለም፡፡ የሐዋርያቱ የጭንቀት ጥያቄ በማግሥቱ መልስ አግኝቷል፡፡ ሆኖም ይህንን ትሕትና የተሞላ ጥያቄያቸውን ለእኛ ሳይበጅ አይቀርም፡፡

በዙሪያችን ለተደረጉ ፣ ለሚደረጉ ክፉ ነገሮች ሁሉ ምክንያቱ ምንድር ነው? ጥፋቱ የማን ነው? መነሻው ምንድርን ነው? ብንባል ሁላችንም ጣት የምንቀስርበት ሰው አናጣም፡፡
አዳም ዕጸ በለስን ለመብላቱ ‘’ም ክን ያቴ ሔዋን ናት ‘’ አለ
ሔዋን ‘’ዕባብ አሳተኝ ‘ አለች
ዕባብም ጠያቂ ቢያገኝ ሰይጣን ማለቱ አይቀርም ነበር፡፡
አንዳቸውም ‘’ጌታ ሆይ እኔ እሆንን?’’ ማለት አልቻሉም፡፡ እንደ ዳዊት ‘’እኔ መተላለፌን አውቃለሁ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊትህ ነው’’ ማለት ያስፈልጋል፡፡ ለሚሆኑ ነገሮች ሁሉ የምንከስሰው ሰው አናጣም:: መፍትሔው ግን ራስን ማየት ነው:: "እስመ አዕይንቲሁ ለጠቢብ ዲበ ርእሱ" (የጠቢብ ዓይኖቹ በራሱ ላይ ናቸው) እንዲል

ቅዱሳን በምንም ነገር ራሳቸውን ይወቅሱ ነበር:: በገድላቸው ብዛት በሚጸልዩበት ሥፍራ ዶፍ ዝናብ እየወረደ ሳለ እርሳቸውን እንዳይነካቸው በቆሙበት ሥፍራ እንዳይዘንም ያደረገላቸው ዳግማዊው ኤልያስ ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያሉትን እናስታውስ:: በቆሙበት ሥፍራ ዝናም እንዳልዘነመ ሲያዩ "ይህችን መሬት በኃጢአቴ ዝናም አስከለከልኳት" ነበር ያሉት:: ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? ማለት ይህም አይደል?

የሙሴ ወንድም አሮን በእስራኤል ግፊት ጣኦት ሠራ፡፡ ከወርቅ አቅልጦ ጥጃ አምላክ አድርጎ ሠራላቸው፡፡ ከሠራ በኋላም መሥዋዕት ለጣኦቱ አቀረበ፡፡
ሙሴ መጥቶ ሲቆጣ ሲያይ ግን አሮን ፈራና በሕዝቡ አሳበበ የራሱን ድርሻ በተመለከተ ግን እንዲህ አለ
‘ወርቅ ሰጡኝ በእሳት ላይ ጣልሁት ይህ ጥጃ ወጣ’ {ዘጸ 32፡24}
ራሱ ከእጃቸው ተቀብሎ በመቅረጫ ቀርጾ የሠራውን ጣኦት ‘ስጥለው ጥጃ ሆነ’ አለ፡፡ ራሱ ሕዝቡን ‘ስድ ለቅቋቸው’ የነበረ በመሆኑ ‘’ጌታ ሆይ እኔ እሆንን?’’ ብሎ ራሱን ሊከስስ ይጠበቅበት ነበር፡፡

በትምህርት ቤት ሕይወታችን የማይረሱ ቀናት ግሬድ የሚለጠፉባቸው ቀናት ናቸው፡፡ ከብዙ የመታወቂያ ቁጥር መካከል ውጤቱን ያየ ተማሪ በዚያ የትምህርት ዓይነት A እንዳገኘ ሲያውቅ ለጓደኞቹ ‘’A አገኘሁ እኮ’’ ይላል፡፡ በተቃራኒው ‘F’ ያገኘ ከሆነ ‘’F ሠጠኝ’’ ይላል እንጂ ‘F አገኘሁ’ አይልም፡፡ A ከሆነ ያገኘው ተማሪው ነው ፤ F ከሆነ ግን በድክመቴ አገኘሁ ከማለት ይልቅ ጥፋቱ የመምህሩ ይሆናል፡፡ ነገሩን አልኩ እንጂ ሀገር ሰላም ብሎ የቆመ በር ጋር ስንጋጭም ‘በሩ መታኝ’ እንጂ መታሁት አንልም፡፡
እናም በሕይወታችን ለሆኑትና ለሚሆኑት ነገሮች ‘ጌታ ሆይ እኔ እሆንን? ማለት ትልቅ ጸሎት ነው፡፡

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ታኅሣሥ 20 2012 ዓ ም
አዲስ አበባ

ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ጸልዩ። "ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌ 4:29)

ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, Subscribe እና Share ያድርጉ :-


@yemariyam21
@yemariyam21
@yemariyam21
14 viewsVixen , 19:27
Open / Comment
2022-04-18 18:27:34
ሕማማት

• ለእናንተ Profile picture ካዘጋጀናቸው ፎቶዎች

ሼር / SHARE
•✥• @Z_TEWODROS •✥
81 viewsVixen , 15:27
Open / Comment
2022-04-17 11:15:05 To everyone celebrating abroad, በረከቱ በያለንበት ይድረሰን
@ninthplanett
68 viewsVixen , edited  08:15
Open / Comment
2022-04-17 10:26:25
ሆሼዕናህ› ከሚለው በዕብራይስጥ ቃል የተገኘው ‹ሆሣዕና› ትርጉሙ ‹እባክህ አሁን አድን› ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ ‹‹አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፡፡›› (መዝ.፻፲፯፥፳፭-፳፮)
ድረገጽ፡- http://www.eotcmk.org
75 viewsVixen , 07:26
Open / Comment
2022-04-17 10:25:29 "እግዚአብሔር የሚወዳችሁ እናንተም የምትወዱት ልጆቼ ሆይ! ወርኃ ጾሙ ሲያልቅ ባዶ እጃችንን እንዳንገኝ በኹሉም ረገድ እንበርታ ብዬ እማልዳችኋለሁ፡፡ በጾም እየደከሙ ሳለ የጾምን ዋጋ ሳያገኙ መቅረት አለና፡፡

"ይህስ እንደምን ነው?" ያላችሁኝ እንደኾነም፦ "ከምግበ ሥጋ እየጾምን ሳለ የኃጢአትን መብል ስንመገብ፣ሥጋን ከመብላት ተከልክለን ሳለ የድኻውን ቤት ስንበረብር፣ ወይንን ከመጠጣት ታቅበን ሳለ በክፉ መሻቶች ስንሰክር፣ ቀን ሙሉ ምግብ ሳንበላ ውለን ሳለ ዓይናችን ግን ክፉ ነገሮችን ሲመለከት ነዋ" ብዬ እመልስላችኋለሁ፡፡"

(#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ)
72 viewsVixen , 07:25
Open / Comment
2022-04-16 17:55:58 ǫᴜᴀʀᴀɴᴛɪɴᴇ ᴄᴏᴏʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟs ᴜ ɴᴇᴇᴅ ᴛᴏ ᴄʜᴇᴇᴋ
Powerd by @wave_promo
____

@confess_your_feelings
ғᴇᴇʟɪɴɢs ᴍᴀʏ ʀɪsᴇ
@asweshapit ᴄʀᴀᴢʏ ᴍɪɴᴅ
@Un_said_thoughts ᴛʜᴇ ᴜɴsᴀɪᴅ
@random_tshirts ᴛsʜɪʀᴛs & ᴍᴀsᴋs
@best_daily_quotes ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ ᴠɪᴅᴇᴏs
@TalkEnglish87 ʟᴇᴛ's ᴛᴀʟᴋ ᴇɴɢʟɪsʜ
@trapped_minds ᴍᴏᴠɪᴇs & ᴍᴜsɪᴄ
@fuckin_cheaters ʙʀᴏᴋᴇɴ ғᴀᴋᴇ sᴍɪʟᴇs
@mys_shopping ᴇxᴘʟᴏʀᴇ ᴀᴅᴀᴍᴀ ᴡɪᴛʜ ᴜs
@RelaxMusically ᴇɴᴛᴇʀᴛᴀɪɴᴍᴇɴᴛ, ғᴇᴇʟɪɴɢs,ᴍᴜsɪᴄ
@friends_withbenefits ғʀɪᴇɴᴅs ᴡɪᴛʜ ʙᴇɴᴇғɪᴛs
@kaleab_thoughts ️ʀᴇᴀʟ ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs
@losttsoullll
@broken_sad_f sᴀᴅ sᴏᴜʟs
@SADVSBROKEN
@Broken_heartssssss
@Inner_Words ᴡᴏʀᴅs ᴏғ ʜᴇᴀʀᴛ
@onlyblacklovers ʙʟᴀᴄᴋ ғᴇᴇʟɪɴɢ
@Facts_and_Tips ғᴀᴄᴛs ᴀɴᴅ ᴛɪᴘs
@Highsexdrive ʜᴏʀɴʏ ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs
@nastyanddirty all nasty & dirty
@Drmusic_covers ɪɴsᴛʀᴜᴍᴇɴᴛᴀʟ ᴍᴜsɪᴄ
@Behind_The_Door_official ʙᴇsᴛ ᴍᴇᴍᴇ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
@ninthplanett ᴡᴇ ᴍᴀᴋᴇ ᴜ sᴍɪʟᴇ
@Artisticpassion ᴀʀᴛɪsᴛɪᴄ ɴ ᴘᴀssɪᴏɴᴀᴛᴇ
@bellee_ame ʜᴏᴘᴇ 4 ᴜʀ ʜᴇᴀʀᴛs
@Euphoric_vibes ᴇᴜᴘʜᴏʀɪᴀ


__
sʜᴀʀᴇ ᴛ
ᴏ ᴜʀ ʙᴀʀᴅ ғʀɪᴇɴᴅs
ᴛᴏ ᴀᴅᴅ ʏᴏᴜʀ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ @Flat_ass ᴏɴʟʏ 1ᴋ+
ᴜɴᴅᴇʀ 1ᴋ ᴘᴀɪᴅ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪ
ɴ
Ig : https://www.instagram.com/sam.eshetu?r=nametag
𝙀𝙣𝙟𝙤𝙮 !
54 views♡, 14:55
Open / Comment
2022-04-16 16:52:18 ​​​​ሆሳዕና

በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)

የዘንባባ ዝንጣፊ፡-
ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው(
ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው
ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው
ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው
ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡

የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፡-
☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው።
የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው።

የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፡-
የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡
የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና።

በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
67 viewsVixen , 13:52
Open / Comment
2022-04-16 14:43:54 Why Whyy it always rains at the funeral in the movies???
13 viewsVixen , 11:43
Open / Comment
2022-04-16 14:43:36 Six important guidelines in life :

1. When you’re alone, mind your thoughts.
2. When you’re with friends, mind your tongue.
3. When you’re angry, mind your temper.
4. When you’re in a group, mind your behavior.
5. When you’re in trouble, mind your emotions.
6. When God starts blessings you, mind your ego.
16 viewsVixen , 11:43
Open / Comment
2022-04-16 14:43:24
Iykyk
15 viewsVixen , edited  11:43
Open / Comment