Get Mystery Box with random crypto!

ሰለም ቤተሰቦች! ከረጅም ጊዜ በኋላ ዳግም ተመልሰናል። የጃኪ ጎሲን አሮዲዮን የተሰኘውን ጥልቅ የ | Sounds of Nuhi

ሰለም ቤተሰቦች!
ከረጅም ጊዜ በኋላ ዳግም ተመልሰናል። የጃኪ ጎሲን አሮዲዮን የተሰኘውን ጥልቅ የሀገር መልዕክት ያለውን ሙዚቃ በኛ የሙዚቃ ቀለም ሰርተነዋል በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን!

ፈጣሪ ሀገራችን ከክፋ አይኖች ይጠብቅ

Hello Jordan & Bek Ge’ez fans. We have come back to you after a long time with the song ‘Arodion’ by Jacky Gosse, its a song with a deep meaning for our country Ethiopia, we have chosen this track and added our touch to the remake. Song will be out soon!
.
.
.
.
.
.
.
.
Animation Lyrics Video By:- @nuhisounds
Graphics Design By:- @Abyssiniadesign