Get Mystery Box with random crypto!

One pack for one child

Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child O
Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child
Channel address: @onepackforonechild
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 901
Description from channel

A family gathered to support helpless children with educational materials.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages

2021-10-26 11:28:50
180 views08:28
Open / Comment
2021-10-17 16:18:18 ወድ ቤተሰቦች

ለአመታት በህብረት ሆነን ተሳስበን ተጋግዘን ብዙዎችን ለትምህርት ገበታ አብቅተናል። እንደ ከዚህ ቀደሙ እንደቻልነው አሁንም ወደፊትም ይሄ ቤተሰብ ማሳካት ይችላል!!! መጨረሻ ሰአት ለይ ሰአት ለይ ፓኮች እየገቡልን ስለሆነ በየዓመቱ የኛን እገዛ ለሚጠብቁ እየሰጠን ነው። እናም አሁንም አልረፈደም አንዳችም ቅድመ ሁኔታ ሳናስቀምጥ ቀና ቀናውን እያሰብን ለህፃናቱና ለወላጆች ሳቅ ምክንያት እንሁን። እንቀጥላለን..

መልካም ቀን
152 views13:18
Open / Comment
2021-10-16 13:47:19
98 views10:47
Open / Comment
2021-10-16 08:00:34
በሶስተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ጎንደር #አለምገና እና #ሰበታ አካባቢ ለሚገኙ 510 ተማሪዎች ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሰበሰብነውን የመማሪያ ቁሳቁስ አድርሰናል

አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ ቅን ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል

+251 91 306 6033 / +251 92 367 9220
170 views05:00
Open / Comment
2021-10-13 16:12:06
በሁለተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ለገጣፎ #ቼሻየር_ሃዋሳ #ቡልጋ_አንጎላላ #ወይንእንባደራ እና #ዳለቲ አካባቢ ለሚገኙ 490 ተማሪዎች ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሰበሰብነውን የመማሪያ ቁሳቁስ አድርሰናል

አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ በጎ ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል

+251 91 306 6033 / +251 92 367 9220
194 views13:12
Open / Comment
2021-10-07 21:33:33
ተጀመረ! ተጀመረ! ተጀመረ!
ላለፉት ሶስት ወራት በእናንተ በቤተሰቦቻችን ድጋፍ እያሰባሰብናቸው ያሉትን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፉ ለሚያስፈልጋቸው ህጻናት ተማሪዎች ለማድረስ የመጀመሪያው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ ዛሬ ሐሙስ #መስከረም 27. 2014 ዓ.ም #አጣዬ #ደብረብርሃን እና #ደብረሲና አካባቢ ለሚገኙ 850 ተማሪዎች እንዲሁም በ #አዳማ #ጉጂዞን እና #ዲላ አካባቢ ለሚገኙ 730 ተማሪዎች በመስጠት
በይፋ #ተጀምሯል !!!
አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ በጎ ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል

+251 91 306 6033 / +251 92 367 9220
88 views18:33
Open / Comment
2021-09-24 09:46:41 ውድ ቤተሰቦች

የቤተሰባችንን 10 ዓመታት ጉዞ ለማስታወስ የተዘጋጀውን ቲሸርት መውሰድ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ

+251 92 275 2993
199 views06:46
Open / Comment
2021-09-17 10:19:38 ''ህፃናትን ማስተማር አገርን መገንባት ትውልድ ማፍራት ነውና ዛሬውኑ ይህን እንቅስቃሴ ይቀላቀሉ''

በአቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ህፃናት ልጆች በሚደረገው የትምህርት መሳሪያ ድጋፍ የድርሻችንን እንወጣ!
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ እንለግስ!
አንድ እሽግ (12 ደብተር፣ 2 እስክሪብቶ፣ 2 እርሳስ፣ 2 መቅረጫ ከ 2 ላጲስ ጋር) ለአንድ ልጅ በመለገስ ትውልድ ይቅረፁ ሃገር ይገንቡ!

በFacebook / Instagram ላይ #onepackchallenge በመጠቀም ቢያንስ 10 ወዳጆችዎን Tag በማድረግ እሽጎችን ለመሰብሰብ ይሞክሩ!

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
136 viewsedited  07:19
Open / Comment
2021-09-13 10:31:58
209 views07:31
Open / Comment
2021-09-13 10:31:52
197 views07:31
Open / Comment