🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአፋልጉኝ ጓደኛችን እና የኢትዮ ዳንስ ፊትነስ አባል የሆነው ሳሙኤል ነጋሽ ዛሬ መኪናውን ሰረቁት | Only Brand1

የአፋልጉኝ ጓደኛችን እና የኢትዮ ዳንስ ፊትነስ አባል የሆነው ሳሙኤል ነጋሽ ዛሬ መኪናውን ሰረቁት እባካችሁ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን ስል ውድ ጉደኞቼን ወንድሞቼን እህቶቼን የፌስቡክ ፎለዎሬችን ላስችግር መጥቻለሁ እስኪ ወንድምነታችሁን አሳዮኝ ሼር በማድረግ ሰዎችጋ እንዲደርስ እናድርግ!

#Ethiopia | ኤክስኪዩቲቭ መኪናችን ጠፍቷል

ሳሙኤል ነጋሽ እባላለሁ።

ዛሬ፣ ሚያዚያ 6 ቀን 2014ዓ.ም - ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት መኪናዬ ድንገት ተሰርቆብኛል።

ነገሩ እንዲህ ነው ...

የመኪና ቁልፌን እንደያዝኩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤቴል ቅርንጫፍ ገባሁ። ከባንክ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ፎርም እየሞላሁ ሳለሁ፣ አጠገቤ የነበረ ወጣት የምጽፍበትን እስክሪብቶ ክር ይጎትታል።

ቀና ብዬ አየሁት

"እየፃፍኩበት ነው ወንድም" አልኩት።

ይቅርታ ጠየቀኝ።

መጻፌን ቀጠልኩ።

ተራ ለመጠበቅ፣ የሞላሁትን ፎርም አስቀመጥኩ።

በእጄ የያዝኩት የመኪናዬ ቁልፍ አጣሁት።

የጻፍኩበት ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጤን ትዝ አለኝ።

ጠረጴዛ ላይ የመኪናዬ ቁልፍ የለም!

ከባንኩ እየተጣደፍኩ ወጣሁ።

መኪናዬን ካቆምኩባት ስፍራ የለችም።

በቆምኩበት ደረቅሁ....

የመኪናዋን ስርቆት በተመለከተ በቤተል ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ በእለት ሪፖርት መዝገብ ላይ አስመዝግቤያለሁ።

የጠፋችብኝ መኪና
የሠሌዳ ቁጥር : 3-A-62778
የቀለም ዓይነት : ስሊቨር ...

እባችሁን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን

+251-913-038681
+251-922-001111
+251-947-819381

ይህንን የአፋልጉኝ ተማጽኖ ሼር በማድረግ እንድታፋልጉን በትህትና እንጠይቃለን።
https://www.facebook.com/100044515176131/posts/536646044495897/?d=n