ታላቅ ዜና ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የ12ኛ ክፍል ኮርሶችን በነጻ ማግኘት እንደሚችሉ ስናበስር በደስታ ነው፡፡ የሞባይል መተግበሪያውን: https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms በማውረድ እንዲሁም ዌብሳይት www.kuraztech.com በመሄድ ኮርሶቹን በነፃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ @Opportunity_4_All 3.9K views19:17