🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከአንድ ዓመት በፊት አውጥቶት የነበረውን የዐቃቤ ሕጎች ውድድር የመጀመ | Opportunity 4 Lawyers

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከአንድ ዓመት በፊት አውጥቶት የነበረውን የዐቃቤ ሕጎች ውድድር የመጀመሪያ ዙር ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ አድርጓል።

ስማችሁ በዝርዝሩ ውስጥ መኖሩን አይታችሁ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንድታመጡ ሲልም ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

ሙሉ መረጃውን ከተያያዙት ምስሎች ይመልከቱ።

Share @Opps4Lawyers with your friends.