Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ተለቋል። ውጤታችሁን ለማወቅ ከታች ያሉትን አማራጮች መጠቀም ትች | 🇪🇹 ኢትዮ - Students - Online Academy

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ተለቋል።
ውጤታችሁን ለማወቅ ከታች ያሉትን አማራጮች መጠቀም ትችላላችሁ።

1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et

2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et

3) በ9444 SMS)፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር (ሲቪክስ) ትምህርት በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት የታየበት በመሆኑ ውጤቱ ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል ተወስኗል። (ሼር)
T.me/Oromo_Students
ኢትዮ-መረጃ