Get Mystery Box with random crypto!

ART,GRAPHICS & photography

Logo of telegram channel pendrawings — ART,GRAPHICS & photography A
Logo of telegram channel pendrawings — ART,GRAPHICS & photography
Channel address: @pendrawings
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 774
Description from channel

Enjoy with pen sketchs and share us what u like 🤗🤗 @XL_GRAPHICS
This channel is opend for those who like to see drawings and best pictures @pendrawings

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2020-11-23 22:40:13 JOIN AND SHARE
3.5K views19:40
Open / Comment
2020-11-23 22:39:38 There are years when nothing happens and years in which centuries happen.

Carlos Fuentes
-----------------
#quote
@sixsecondspresent
3.4K views19:39
Open / Comment
2020-11-23 22:39:38 what i need is someone
who will make me do what i can.

Ralph Waldo Emerson
------------------
#quote
@sixsecondspresent
3.3K views19:39
Open / Comment
2020-11-14 13:53:11
እህታችንን እንተባበራት
=================
«ሌላ ማድረግ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ሼር በማድረግ አግዟት!»
||
እህታችን ሐያት ኢብራሂም ዑመር ትባላለች።
የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የባሌ ጎባ ነዋሪ ናት።
በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች።
*
ውድ ወገኖች! በሐኪሞች በተነገረው መሠረት የእህታችነረ የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ደግሞ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርባታል። ለሕክምናው በጠቅላላ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል።
ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና የእህታችንን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻችሁን እድትዘረጉላት ዘንድ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን።
መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!
በመልካም ዱዓችሁም አስታውሷት።

√ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር: +251925386501

√ እንዲሁም ቤተሰቧ ጋር:
0920942369
0912823605

ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉልን!
3.5K views10:53
Open / Comment
2020-11-02 19:51:39 ሙከራ 7..8..9..
የሞከርኩትን ለማሳየት ያህል
https://t.me/memokeria
2.7K views16:51
Open / Comment
2020-09-30 21:44:17 ውድ የቻናላችን ተከታዮች ባለፈው ባልናችሁ መሠረት ዝግጅታችንን አጠናቀን መጥተናል። ልክ እንደ ከዚህ ቀደሙ ፍትሀዊነት በተሞላበት መልኩ ብሄር ፣ ሃይማኖት ፣ ቀለም ሳይለይ ፍፁም ኢትዮጵያዊ መንፈስን በተላበሰ መልኩ ውድድሩ የሚቀጥል ይሆናል።
ለ አሁኑ ዙር ያዘጋጀነው ውድድር ባለፈው ሳምንት በተከበረው መስቀል በዐል ላይ ተወዳዳሪዎች እራሳቸው ያነሱትን ፎቶግራፍ በመላክ ነው የሚሆነው።
ዳኝነቱን በተመለከተ 30% የሚሆነውን የሚወስኑት ዳኛዎች ሲሆኑ የቀረው 70% ደግሞ በታዳሚያን የሚወሰን ይሆናል።
እዚህ ውድድር ላይ መሣተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን @XL_GRAPHICS ላይ ስራዎቻችሁን አጋሩን።
ማሳሰቢያ: - ሁሉም ተወዳዳሪ 1 ፎቶ ብቻ ነው መላክ የሚችለው።
በተጨማሪ ከስራዎቻችሁ ጋር ሙሉ ስማችሁን እና አድራሻ መላካችሁን አረጋግጡ።
ስራዎቻችሁን ከነገ ጀምሮ ለተከታዮቹ 2 ቀናት የምንቀበል ይሆናል ከዛ ቡሃላ የሚላክ ማንኛውም ስራ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለተወዳዳሪዎቻችን መልካም እድል
2.8K views18:44
Open / Comment
2020-09-29 16:11:43 ሰላም ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ሰንብታችዋል? እንደሚታወቀው ይህ ቻናል የተከፈተው ለናንተዉ ለውድ ቤተሰቦቻችን ነው ።ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው የተለያዩ የስዕል እንዲሁም የ ፎቶግራፍ ውድድሮችን በአዲስ መልክ ለመጀመር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀን መጥተናል ። ከነገ ጀምሮ በሚኖሩን ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም ሃሳብ አስተያየቶች ለመስጠት @XL_GRAPHICS ይህንን user name ይጠቀሙ ። ለውድድሩ አሸናፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን ያዘጋጀን መሆኑን እንገልጻለን ። በተጨማሪ በሳምንት ሁለት ቀን ለእናንተ ይጠቅማሉ አስተማሪ ናቸው ያልናቸውን አዳዲስ ቻናሎች ነፃ የማስታወቂያ ስራ የምንሰራ ይሆናል ። ከዚህም በተጨማሪ ለውድድሩ 3 አሸናፊዎች ቻናል ካላቸው ለቻናላቸው ካልሆነ ደግሞ በስማቸው # Logo Design ይደረግላቸዋል።
ለነገ ስለሚኖረን ውድድር መሟላት ያለባቸውን እና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ዝርዝር ማታ 12:00 ላይ የምንለቅ ይሆናል።
እናመሰግናለን
2.4K views13:11
Open / Comment
2020-09-23 03:21:53 I'm on Instagram as @xl_graphics1. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=y4u74j06njou&utm_content=2ns4ltu
2.4K views00:21
Open / Comment