2021-03-12 13:57:39
ይሄስ ህፃን የት ይሆን ያለው
እናት(እያለቀሰች ) :- ልጄን ፈልጉልኝ እኔ 1ወር ሙሉ ፈልጌ አጣሁት "
ህፃን ሲሳይ ደረጄ 11አመቱ ሲሆን በመካኒሳ ት/ቤት የ2ተኛ ክፍል ተማሪ ነው!ታህሳስ 27/2013 ማክሰኞ ጠዋት ፈተናውን ተፈትኖ ወደ ቤት ይገባል
ከእናቱ ጋር ምሳውን በልቶ እንደተለመደው ከጓደኞቹ ጋር ለመጫወት ከቤት ይወጣል!!በእጁ 15 ብር ይዞ የነበረው ልጅ ሲሳይ "ቆይ ዳቦ ልግዛ"ብሏቸው ከጓደኞቹ ይለያል
በሚያሳዝን ሁኔታ ህፃን ሲሳይ ወደ ጓደኞቹም ሆነ ወደ እናቱ ሳይመለስ አንድ ወር ከ4ቀናት ሆኖታል
እናንተ ደጋጎች በደህና እንዲገኝላት እየፀለያችሁ
SHARE ሼር በማድረግ የእናት ለቅሶ አብሱ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
ባይሽ ኮልፌ
0920341907 አፀዱ
0912121942_ውብሸት
0913559189_ሄኖክ
0921058425_ኤደን
300 views10:57