Get Mystery Box with random crypto!

በቴሌግራም ያገኘነውን #Btc የት ማስቀመጥ እንችላለን (about btc adress) ለዛሬ #2 | քʀɛʍɨʊʍ τɛ¢ɦֆ

በቴሌግራም ያገኘነውን #Btc የት ማስቀመጥ እንችላለን (about btc adress)

ለዛሬ #2 መንገዶችን እንጠቁማችኋለን...

.#Blockchain የሚባል አፕ ላይ በማስቀመጥ

አጠቃቀም

1.በመጀመሪያ አፑን ከ play store ላይ ያውርዱ፤ ወይንም ከስር አለላችሁ

2.#install ያድርጉት።

3. sign up ያድርጉ።

4.የሚሰጣችሁን wallet address #copy አድርጋችሁ ቦቱ ላይ ወይም የትም ቦታ wallet address ስትጠየቁ ያቺን አድራሻ መስጠት ነው ... (ይህ ልክ እንደ #ባንክ አካውንት ቁጥር ማለት ነው)

ይህ አፕ ስልካችሁ root ከሆነ አይሰራም።

.local bitcoins የሚባል ታማኝ #ዌብሳይት ላይ በማስቀመጥ

ሊንካቸው https://localbitcoins.net

አጠቃቀም

1.ዌብሳይቱ ውስጥ ይግቡና #አካውንት ይከፈቱ (sign up)

2. ሲከፍትላችሁ wallet የሚለው ውስጥ ይግቡና receive bitcoin የሚለውን ይምረጡ ከዛም wallet address ይሰጣችኋል እሷን #copy አድርጋችሁ የትም መጠቀም ትችላላችሁ።

የምትጠቀሙበት #browser update የተደረገ መሆን ይኖርበታል።

setting ውስጥ ገብታችሁ አንዳንድ የ #security ጉዳዩችን ማስተካከል ይኖርባችኋል።

እነዚህ ከላይ ያሳየኋችሁ መንገዶች በጣም ቀላልና ለኛ ሀገር #ኔትወርክ የማያስቸግሩ ናቸው።