Get Mystery Box with random crypto!

Call For Young Journalists ዕድሜያቸው ከ35 ዓመት በታች የሆኑና በዘላቂ ልማት፣ | Present Events 🇪🇹

Call For Young Journalists

ዕድሜያቸው ከ35 ዓመት በታች የሆኑና በዘላቂ ልማት፣ ታዳሽ ኃይል እና የአየር ንብረት ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞችን የሚያሳትፍ ውድድር በጀርመን ልማት ትብብር (GIZ) አማካኝነት ተሰናድቷል፡፡

በውድድሩ የሚመረጡ አምስት ጋዜጠኞች “Decentralized Energy Solutions in Rural Ethiopia” በሚል ርዕስ በሚዘጋጀው በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ውድድርን እንዲዘግቡ የሚደረግ ሲሆን ውድድሩን አስመልክቶ ምርጥ ዘገባ የሰራ አሸናፊ ጋዜጠኛ ተሸላሚ የሚሆን ይሆናል፡፡

Apply before 17 Feb

Application link: www.energy-cooperatio.et
https://www.energy-cooperation.et/.../application-form-yj/

@presentevents
#TheEventYouImagine