Get Mystery Box with random crypto!

#አልነጋም በእንቅልፋሞች ዓለም መንቃት መተኛት ነው መተኛት ንቃት ነው ምድር ሰ | 🏆ᑭᖇᝪᗰᝪ Ꮓᝪᑎᗴ🏆

#አልነጋም

በእንቅልፋሞች ዓለም መንቃት መተኛት ነው
መተኛት ንቃት ነው
ምድር ሰፊ አልጋ ነች አልጋ ግን ዓለም ነው
ለኔም ለእንቅልፋሙ
እንደ እንቅልፍ ያለ ዓለም የት ይገኛል
በዕውን ዓለም ያጡት በህልም ያገናኛል

ልዑል ሀይሌ