Get Mystery Box with random crypto!

PURE GOSPEL

Logo of telegram channel puregospel — PURE GOSPEL P
Logo of telegram channel puregospel — PURE GOSPEL
Channel address: @puregospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.74K
Description from channel

"እኛ ግን #ትርፍ ለማግኘት #ብለን የእግዚአብሔር ቃል #ቀላቅለው #እንደሚሸቃቅጡት #እንደብዙዎች #አይደለንም"2ኛቆሮ2:17ወንጌል የሰው #እውቀት #ባህል #ትምህርት ያልተቀላቀለበት #ንጽህ መልዕክት ነው።አላማችን #ኢየሱስን መስበክ ብቻ ነው።For more info፦ @Mikipeter

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages

2022-02-09 21:35:48 እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ #ተናግሮ ጨርሳል ስንል መናገር #አቁማል እያልን ሳይሆን መናገር #የፈለገውን ሁሉ #በክርስቶስ #ተናግሯል ወይም ደግሞ #አንድ ጊዜ ለዘላለም የሚሆን #እለት እለት የሚደመጥ የህይወት ቃል #ተናግሯል እያልን ነው፤ የቀረ የለም።
#እውነትን #መግለጥ
@Puregospel
@Puregospel
@Puregospel
55 views18:35
Open / Comment
2022-02-08 20:14:42 ብዙ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ #ፍጽምሰውነት ስናነሳ ዘለው ከእግዚአብሔር አብ #ከማነስ ጋር ያገናኙታል ይሄ ስህተት ነው የክርስቶስ ኢየሱስን #ፍጽምሰውነት ስናስብ ማሰብ ያለብን፦
1የፍቅሩን ጥልቀት
2 ራሱን ስለ እኛ መስጠቱን
3 የመታዘዙን ጥግ
4 ከአምላክነቱ ቅንጣት ያህል አለመቀነሱን ነው።
#እውነትን መግለጥ
@puregospel
@puregospel
@puregospel
80 views17:14
Open / Comment
2021-09-10 21:19:19 (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 10)
----------
1፤ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ። አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች ነበሩ ሁሉም በባሕር መካከል ተሻገሩ፤

2፤ ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤

3፤ ሁሉም ያን መንፈሳዊ መብል በሉ ሁሉም ያን መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡ፤

4፤ ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።

5፤ እግዚአብሔር ግን ከእነርሱ በሚበዙት ደስ አላለውም፥ በምድረ በዳ ወድቀዋልና።

6፤ እነዚህም ክፉ ነገር እንደ ተመኙ እኛ ደግሞ እንዳንመኝ ይህ ምሳሌ ሆነልን።
225 views18:19
Open / Comment