Get Mystery Box with random crypto!

ለሰላምታ እንዲሆን፤ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን ይህ መልእክት ይደረስልኝ ለተከበራቹ random th | Random Thoughts

ለሰላምታ እንዲሆን፤ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን
ይህ መልእክት ይደረስልኝ ለተከበራቹ random thoughts ቤተሰቦች፡ እንደሚታወቀው ማህበሩን ላለፋት ሁለት አመታት ደፋ ቀና ብዬ እየቧለተኩ ሳገለግል ነበር ..ብሄር፡ሀይማኖት:ፆታ:በሽታ ሳለይ በሁለም ላይ እኩል ስቀልድ ነበር። ሆኖም ከጊዜያት በኻላ እየደረሱብኝ ያሉ አደጋዎች ሂይወቴን አስጊ ደራጃ ላይ ጥለውታል። dark humor ላይ ያጠነጠኑ ቀልዶቼ አሁን ላይ ህይወቴ ላይ ተፅእኖ አየፈጠሩ ይገኛሉ..በተደጋጋሚ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ አደጋ እየደረሰብኝ ይገኛል..ባለፋት አራት ወራት የስነልቦናዊ እና አካላዊ ጉዳት በተደጋጋሚ ደርሶብኛል..ከነዚህም ጉዳት መሀል 1.የፊት ጥርሶቼ ተሸርፈዋል(after i lost my two front tooth i look like የአባት እንክብካቤ የሚሻ የአርባ አመት ድንግል ሰውዬ ) ፡ 2.በዲቻዎች ተደብድብያለው(ዲቻ nibbas are the wrong guys to fuck with once they start beating you up they won't stop till you pass out ደም ካላዩ ደስ አይላቸውም .. ድብደባቸው ይለያል ለ ደቂቃዎች የገነተ ሰማያትን በር አይቼ ነው የተመለስኩት#ዎዜየሚለውንሙዚቃመክፈትነበረብኝ.....3. በስራ ላይ እያለው የቀብር አስፈፃሚ መኪና ዩ ተርን እያርኩ ከነ ሳይክሌ ጥግ ስር ወተፈኝ በተአምራቱ ተርፍያለው (ስራ ቀዝቅዞባቸዋል መሰለኝ )..በልጅነቴ የአባቴ መሰወር .. አድጌ ደግሞ እነዚ አደጋዎች እኔ ላይ መከሰታቸው ምን ያህል ህየወቴ ቀልድ እንደሆነ መረዳት ትችላላቹ።
ሀሳቤን ጠቅለል ሳረገው ላልተወሰኑ ጊዜያት እራሴን ከማህበሩ ለማግለል ተገድጃለው!!

@randommmthingsssss