Get Mystery Box with random crypto!

'ልብስህን ከቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት | 🌺 ŔÖĤĪ 🌺

"ልብስህን ከቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቅ፡፡ የቆሸሸ ልብስ ይቀየራል ፤የቆሸሸ ልብ ግን አንተን ይቀይርሀል፡፡"

#መልካም_ቀን
#Cross

@Wa_hulum_negr_yalfale
ይቀላቀሉን
https://t.me/FARAWU_TUBE