ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ:: ባለሀገርነት ይህ ነው IIIው ሀገሩ እግዚአብሔር ነው እግዜር ሀገሩ ፍቅር III ፍቅር ግን የለው ሀገር ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር የፈጠረኝ እንዳለው IIIው አታደርጊኝ ምነው የፍቅር ቃል አያልፍ ዘንድ አለም ያልፋል ከአንቺ በፊት ነበር ስሜ IIIው ነህ ይላል ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ:: 17.5K views17:12