Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል:: መልካሙን ሁሉ እጅግ ለማከብራችሁ እና ለምወዳችሁ ሙዚቀኞች እመኛለሁ:: በ | ROPHNAN

ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል:: መልካሙን ሁሉ እጅግ ለማከብራችሁ እና ለምወዳችሁ ሙዚቀኞች እመኛለሁ:: በተለየ መልኩ ደግሞ ለእህቴ ኒና ግርማ እንዲሁም ለታላቅ የሙዚቃ ሰው ጋሼ ማህሙድ አህመድ የመድርክ ጥምረት ለመታደም እንድንበቃ ዘንድ ልበ ቅን ወንድሜ ካሙዙ ካሳ ላደረግከው ታላቅ ጥረት እጅግ ልትመሰገን ይገባሀል:: የደስታ የፍቅር ይሁን::