🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የልባም ህይወት ስልጠናን የካቲት 20, 2013 ዓ.ም ከጠዋት 2:30 ጀምሮ ኤሊያና ሆቴል በ | SAFE LIGHT INITIATIVE

የልባም ህይወት ስልጠናን
የካቲት 20, 2013 ዓ.ም ከጠዋት 2:30 ጀምሮ
ኤሊያና ሆቴል በሚገኘው ብርሽ ሳይንፕላስ ሲኒማ
@Bj458

የልባም ህይወት ስልጠናን በመሳተፍ ራስዎን ከሌላው ይለዩ። Attend our LIBAM HIWOT (Smart life) training and stand out from the crowd. #NLP #Mindset #Change
ልባም ሕይወት
የግል ስብዕናን ማሳደግ ስልጠና
የካቲት 20 ቀን 2013 ዓ.ም
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ኤሊያና ሆቴል በሚገኘው ብርሽ ሳይንፕላስ ሲኒማ
መግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
ይህን ስልጠና በመሳተፍ ምን ያገኛሉ?
- በጥልቅ የማሰብ፣ የመነቃቃትና የመለወጥን መንገዶችን ይማራሉ
- አእምሮ እንዴት የግል ውጤትንና ተሞክሮን እንደሚፈጥር ይማራሉ
- ብዙዎችን ስኬታማ ያደረገውንና ልዩ የሆነውን የኤን ኤል ፒ የማነብ መንገድ (NLP visualization) ይማራሉ
እባክዎ ለሌሎችም ያጋሩ።
#SafeOpportunity
#InspireEmpowerTransform
@SafeLightOfficial