🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አስቸኳይ - [ Emergency Call ] የኦ (O) የደም ዓይነት ያላችሁ #Ethiopi | SAFE LIGHT INITIATIVE

አስቸኳይ - [ Emergency Call ]

የኦ (O) የደም ዓይነት ያላችሁ

#Ethiopia | ኢትዮጲያ በባንክ ያላት የኦ (O) የደም ዓይነት ለሚቀጥሉት 7 ቀናት ብቻ የሚበቃ ነው።

የኦ (O) የደም ዓይነት የደም ዓይነት ባለቤት የሆናችሁ እባካችሁ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በመሄድ ደም በመለገስ የወገኖቻችሁን ህይወት ታደጉ ተብላችኋል።



If your blood type is please come to our blood bank and donate blood & save a life.
Because we have only days of type bloodstock in our blood bank Ethiopian National Blood Bank Service
@SafeLightOfficial