የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያወጣው የ#ETdeeds ውድድር የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን እስከ ግንቦት 14፣ 2013 ድረስ ስለተራዘመ ማመልከት የሚፈልጉ አመልካቾች በድህረገፅ http://registration.mint.gov.et/ ላይ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑንን እንገልፃለን። #InspireEmpowerTransform #SafeOpportunity @SafeLightOfficial 314 views04:53