Get Mystery Box with random crypto!

ኑ ጭቃ እናቡካ የልጅነት ማዕከል ያዘጋጀው 'ይድረስ ለውድ ጓደኛዬ' የተባለ የማጋራት ቀናት ከሰኔ | SAFE LIGHT INITIATIVE

ኑ ጭቃ እናቡካ የልጅነት ማዕከል ያዘጋጀው "ይድረስ ለውድ ጓደኛዬ" የተባለ የማጋራት ቀናት ከሰኔ 5 2013 ጀምሮ

በሃገራችን ባሉ የተለያዩ ቦታዎች በተለያዩ ምክንያቶች ክትምህርት እና ከጫዎታ ለራቁ ልጆች አዲስ አበባ ያሉ ልጆች አሻንጉሊት፣ መጫዎቻዎችን እና መፅሃፍትን ከደብዳቤ ጋር እንዲልኩላቸው እና ጓደኛ እንዲሆኑ የሚያስችል ዝግጅት ነው። በእለቱ የተረት ንባብ በተወዳጅ እንግዶች ይደረጋል ሌሎች አዝናኝ ዝግጅቶች ይደረጋሉ። ሰዎች እስከሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ስጦታቸውን ማጋራት ይችላሉ

መግቢያ ፦ አሻንጉሊት እና የልጆች መፅሐፍ

ኑ አብረን እናጋራ! መልካም ዘር እንዝራ

አድራሻ 22 ማዞሪያ ድንበሯ ሆስፒታል አካባቢ ሙልሙል ዳቦ ፊትለፊት ባለው መንገድ 200 ሜ ገባ ብሎ

ስልክ 0911447443 / 0911659487
#SafeOpportunity
#NuChikaEnabuka
#InspireEmpowerTransform
@SafeLightOfficial