Get Mystery Box with random crypto!

ሴፍ ላይት በሚቀጥሉት 10 አመታት ሊያከናውናቸው ካሰባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መሃል አንዱ በሀገሪቱ እ | SAFE LIGHT INITIATIVE

ሴፍ ላይት በሚቀጥሉት 10 አመታት ሊያከናውናቸው ካሰባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መሃል አንዱ በሀገሪቱ እየተንሰራፋ የመጣውን የስራ እጥ ቁጥር መቀነስ ሲሆን በፕሮጀክቱ ትግበራ ዋዜማ ላይ ከእዚህ ቀደም በ#ሜስሚዶ #MCMDO ማዕከል ከሚገኙ ከስደት የተመለሱና ሊሰደዱ የነበሩ ወጣት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያንን በስብዕና ግንባታና በቴክኒካል ሙያ ከሴፍ ላይት ጋር በመተባበር የሰለጠናቸውን ወጣቶች ሴፍ ላይት የስራ ዕድል አመቻችቷል::
ሴፍ ላይት ከ#ሲጎ (#SeeGo_Manufacturing) ጋር በመተባበር በዛሬው እለት ለ50 ሚሆኑ ወጣቶች የስራ እድል የፈጠርን ሲሆን ለዚህም የሲጎ ማኑፋክቸሪንግ መስራችና CEO አቶ #ዳዊት_ሀይለየሱስን ከልብ እናመሰግናለን::
እንደ ሴፍ ላይት አነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን (Small and Medium Enterprises) አቅማቸውን ማሳደግ የስራ እጥ ቁጥርን ለመቀነስ ጉልህ ሚና አለው::

As Safe Light is planning to execute mega projects like Job creation and business developments in the coming ten years, we are now seeing a fruits on the eve of the launching. MCMDO is one of the centres in Addis which is working a transformational work in eradicating poverty and helping out Ethiopian and Eritrean refugees in personal development trainings and technical skills. Safe Light is an official partner in this regard; and now we are creating job opportunities for 50 trained and skilled youths in collaboration with SeeGo Manufacturing. This program will continue to create more jobs and we want to give our shining compliments for SeeGo Manufacturing (SME’s) CEO Dawit Hailyesus for believing with our vision and select us recruit the talents.
SAFE LIGHT believes empowering and subsiding small and medium enterprises could bring tremendous change in the nation.

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን - ኢትዮጵያ / Jobs Creation Commission - Ethiopia
U.S. Embassy Addis Ababa
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Addis Ababa City Press Secretary Office
MasterCard Foundation