ስኬት ማለት አንድ መሪ ለመምራት የሚያስችለው የታዓማኒነት አቅም ማለት ነው:: ይህም አንድ ነገር ለራስ በማሳካት ሌሎች በእርሱ/እርሷ ላይ የሚተማመኑበትን የአመራር ምህዳር መፍጠር ነው:: ለራዕያቹ የምትከፍሉት የትኛውም ዋጋ ሰዎች ላይ በሚፈጥረው ታዓማኒነት ስኬት ወደሚባለው ማማ ላይ ትደርሳላቹ!! For more videos follow my TikTok https://vm.tiktok.com/ZMdVNseBe/ #መልካም_ሳምንት #ሰናይ_ሰኞ #InspireEmpowerTransform @SafeLightOfficial 89 views05:35