🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'ኢሮፕ ወይም ሞት!' እንደ እሳት በሚያንቀለቅለው የሰሃራ በረሃ ከብዙ ሺ ዶላሮች ይልቅ የብልቃት | SAFE LIGHT INITIATIVE

"ኢሮፕ ወይም ሞት!" እንደ እሳት በሚያንቀለቅለው የሰሃራ በረሃ ከብዙ ሺ ዶላሮች ይልቅ የብልቃት ውሃ ውድ ነች:: ከሁለት መቶ ሺ በላይ የሰው ልጅን ቅርጥፍ አድርጎ የበላው ይህ የአፍሪካ የስደት ታሪክ ታሪክ ሆኖ እንዲቀር ሴፍ ላይት ከአጋሮቹ ጋር በርትቶ እየሰራ ይገኛል:: ዛሬ #ሜስሚዶ የተሰኘው ግብረሰናይ ድርጅት ላለፉት ወራት በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጥናቸውን 91 የሚሆኑ ከስደት የተረፉና ወደ ስደት ሊገቡ ያሉ ወጣቶችን አስመርቋል:: ይህ ለኛ እጅጉን ስኬት ነው:: ሴፍ ላይትም ወደ ስራ ዓለም እንዲገቡ እድሎችን በማመቻቸቱና በሀገራቸውም መቀየር እንደሚችሉና ሌሎችንም እንዲታደጉ በተለያየ መልኩ ስልጠናዎችን በማበርከቱ ከተቋሙና ከአጋር ድርጅቶቻቸው እውቅናን አግኝቷል:: ለዚህም ሴፍ ላይት ከፍ ያለ ምስጋናን ያቀርባል::
“Europe or Die!” This is the fact in the midst of Saharan desert. A half empty cup of water much worth than a thousands of dollars. We have lost hundreds of thousands because of this illegal immigration. Thanks to #MCMDO we are celebrating this graduation of 91 skilful graduates who were illegal immigrants. They are our champions and they chose to be changed in their own nation. Safe Light has contributed tremendous energy to change their mindset and also created job for them.
We are so thankful for the recognition by the MCMDO and their partners.