ውድ የኑ ጭቃ እናቡካ ቤተሰቦች የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ነሐሴ 29&30 በማዕከላችን አበባየሆሽ የተሰኘ Artisian ባዛር አዘጋጅተናል በእለቱ የባለእጆች እና የጥበብ ሰዎች ድንቅ ፈጠራዎች፣ የጥበብ ስራዎች ፣ስጦታዎች ፣ መዎብያዋች፣ ጌጦች እና ማስጌጫዋች፣ አትክልቶችና መትከያዎች ፣ የልጆች እቃዎች ፣ መፅሃፍት እና ሌሎች በእጅ የተሰሩ ልዩ ልዩ እቃዎች ከማዕድ እና መዝናኛዎች ጋር ይጠብቋችኋል። በእነዚህ ቀናት ልጆቻችሁ የሰሩትን ነገር እንዲሸጡ እና ገበያን እንዲለማመዱ ቦታ አዘጋጅተንላቸዋል በራሳቸው የሰሩትን የሚበላ ነገር፣ art & craft , ጌጦች የመሳሰሉትን መሸጥ ይችላሉ ። ቦታ ይያዙላቸው በመጎብኘትም ያበረታቷቸው ። ለበለጠ መረጃ በ 0911447443 / 0911659487 174 views06:30