🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር በስልጠና: ቴክኖሎጂና የተለያዩ እገዛዎች አብሮ ለመስራ | SAFE LIGHT INITIATIVE

በኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር በስልጠና: ቴክኖሎጂና የተለያዩ እገዛዎች አብሮ ለመስራት ሴፍ ላይት መፈራረሙ ይታወቃል:: ይንንም ግንኙነት ለማጠናከር ሴፍ ላይት ዛሬ የመጀመሪያውን የበይነ መረብ (zoom) ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል:: ይህንን ባለ 5 ኮከብ አመለካከት (The 5 Star Attitude) ስልጠና መውሰድ ለምትፈልጉ ቀድመው ከታች በምስሉ ላይ በተቀመጠው QR Code በመጠቀም ይመዝገቡ::

As SAFE LIGHT had an agreement and signed MoU with Ethiopian Students Association in Ethiopian Students Association in Korea - ESAK 주한에티오피아학생회 few weeks back to work closely and collaboratively in training, technology, knowledge, and experience transfers here is the first fruit of our collaboration presenting you the first zoom training in the topic of The 5 Star Attitude.
To attend the training please use the QR code attached to the picture below

#InspireEmpowerTransform
#ESAK
#ZoomTraining
#SafeOpportunity

@Safelightofficial