ስራ በመፈለግ ተሰቃየህ? ምርጥ ሲቪ (CV) በማጣት ስንት ተቸግረሻል? ኢንተርቪው ሲደረግ እንዴት እንመልስ?
ስለ ስራ አፈላለግ ስለ ስልጡን-ሙያ(Career) እንዲሁም ራስን ለስራ ዓለም ማዘጋጀት የሚያስችል ስልጠናዎችን በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ባሉ ባለሙያዎች እያስጨበጥን እንገኛለን:: ይህ ኔት ዎርክ የሚያረጉበት: ወዳጅነት በሚያፈሩበትና ትልቅ እድሎችን በሚፈጥሩበት ስብስብ ውስጥ አሁኑኑ ይቀላቀሉ::
እናንተም የቀጣዮቹ ቡድኖች ተሳታፊ ናቸው::
Facebook @safelightofficila
Instagram @safelightethio
Telegram @safelightofficial
Https://safelightet.org
የሶሻል ሚዲያና ዌብ ሳይቶቻችን አሁኑኑ በመግባት የማይቋረጥ እገዛችንን አሁኑኑ ያግኙ::
የሚቀጥለውን ዙር ለመሳተፍ አሁን ይደውሉ::
+251906889232
በመደወል ከአሁኑ ቦታዎን ይያዙ!!
Safe Light