🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ዝግጅቱ ነገ! ከረፋዱ 3:00-5ሰዓት የሚቆይ ሲሆን ከመላው የዋልታ የራድዮ ዝግጅት ክፍል እና | SAFE LIGHT INITIATIVE

ዝግጅቱ ነገ! ከረፋዱ 3:00-5ሰዓት የሚቆይ ሲሆን ከመላው የዋልታ የራድዮ ዝግጅት ክፍል እና የተከበሩ አድማጮቹ ጋር ለ2 ሸጋ ሰዓታት የምንከትምበት እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችንና ምልከታዎችን ያለስስት የምናጋራበት ፡ የአሳታፊነቱን ደርዝ በሻተ መልኩ ፡ ስለ ተቋማችን ምንነት፣ወቅታዊ፣ ሀገራዊ፡አህጉራዊ፣እንዲሁም አለምአቀፋዊ የሆኑ እጅግ አስገንዛቢና ተጨባጭ የወጣቶችን/የሴቶችንና ታዳጊ የማህበረሰባችንን ክፍሎች ላይበሚያተኩሩ እና የተለያዩ ጥናቶች ላይ መሠረት ባደረጉ መልኩ፡ እንደሁሌው በጥልቀት ለመዳሰስ SAFELIGHT ነገ በዋልታ ሬድዮ ይቀርባል።

SAFELIGHT INITIATIVE`ም በበኩሉ ዘወትር ችግር ፈቺ የሆኑና ተደራሽነት እንዲኖራቸው ከሚገቧቸው ብሎ ከሚያምንበት ፡ ብሎም እንደተቋም ሰርክ ከሚተጋባቸው -:- ሙያዊ ማህበራዊና ኢኮኖምያዊ ነጥቦች ዘንድ ምክንያትን ፣ .. ሂደትን፣..ተግዳሮቶችን፣..መፍትሄዎችን፣ እናም በተጨባጭ እስካሁን ያበረከተ ያለውን ሚና በስፋት ለመዳሰስ ተዘጋጅተናል።

ይጠብቁን
-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-
ወደ-ሥራ የራድዮ ፕሮግራም
በዋልታ ሬድዮ ዝግጅት ክፍል የሚቀርብ
ለአነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶች የሚሆኑ ምክሮች፣የስኬታማ የቢዝነስ ሰዎችን ታሪክ፣ከቢዝነስ አማካሪዎችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር የሚደረጉ ቃለመጠይቆች ፣አነቃቂ ንግግሮችን መሠል ትረካዎች እንዲሁም የቢዝነስ መረጃዎችን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እጅግ |አስተማሪ|መካሪ እንዲሁም ጠቋሚ| የሆኑ አጀንዳዎች የሚቀርቡበት በዘርፉ በሚተጉ የራድዮ ዝግጅት ክፍሉ አባላት የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፨
Fb:@safelightofficial
Ig:@safelightethio
Tg:@safelightofficial