Get Mystery Box with random crypto!

SAFELIGHT INITIATIVE በዋልታ ሬድዮ ዝግጅት ክፍል በቀረበበት በዚህ ረፋድ ፡ የተቋማ | SAFE LIGHT INITIATIVE

SAFELIGHT INITIATIVE
በዋልታ ሬድዮ ዝግጅት ክፍል በቀረበበት በዚህ ረፋድ ፡ የተቋማችን መስራችና ባለራዕይ አምባሳደር. ስለሺ ሳልስ ኡመር በኩል ለቀረቡለት ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች እና ምልከታዎች ፡ መልሶችን ተሞክሮ ላይ በተመሠረተ እና ጥናቶችን በተመረኮዘ መልኩ ሀሳቡን ለማጋራት ችሏል።

በሌላም በኩል ስለ ተቋማችን ምንነት ፣ መነሻ ነጥቦችና መርሆች ፡ የገጠሙትን ተግዳሮቶች ፡ እንደምሳሌም በአሁን ወቅት እየሰጠ ላለው "የሙያ መስክ ቅኝት አጠናን እና አወቃቀር ልዩ ስልጠና" ጨምሮ ፡ ከተለያዩ ማህበራዊ ፣ መንግስታዊ እና አለምአቀፍ ተቋማት ጋር በተጨባጭ ጥናትና እቅዶች ፡ በተስፋ ሰጪ እርምጃዎች እየተገባቸው ያሉትን ዘርፈ-ብዙ ነጥቦች እና ስኬቶቹንም ጭምር ፡ ከአበይት ራዕዮቹ ጋር ፡ ለውድ የዋልታ ራድዮ ፕሮግራም አድማጮች እና ፡ "በወደ-ስራ" ዝግጅት ክፍል ጠያቂነት ከረፋድ 3-5 ሰዓት ድረስ በነበረው ቆይታ አካፍሏል።

www.Safelightet.org

Join our community

Facebook:- @safelightofficial
Instagram:- @safelightethio
Telegram:- @safelightofficial